1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ንጉሡም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት፤’ ይላቸዋል።
Compare
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:40
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፥ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:21
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:29
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:13
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፤ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፤
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:35
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:23
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፤ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።’
Explore የማቴዎስ ወንጌል 25:36
Home
Bible
Plans
Videos