1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ለእኛስ ሁሉ ከእርሱ የሆነ፥ እኛም ለእርሱ የሆን አንድ እግዚአብሔር አብ አለን፤ ሁሉ በእርሱ የሆነ፥ እኛም በእርሱ የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም አለን።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:6
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2
ለጣዖታት ስለሚሠዉ መሥዋዕቶች ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን እናውቃለን፤ ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ዐወቅሁ የሚል ቢኖር፥ ሊያውቅ የሚገባውን ገና አላወቀም።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:13
ነገር ግን በመብል ምክንያት ወንድሜ የሚሰናከል ከሆነ ወንድሜን እንዳላሰናክል ለዘለዓለም ሥጋን አልበላም።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:13
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:9
ነገር ግን እናንተን በማየት ሌላው እንዳይሰናከል ተጠንቀቁ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:9
Home
Bible
Plans
Videos