1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ለጸሎት እንድትተጉ ከምትስማሙበት ጊዜ ብቻ በቀር፥ ባልና ሚስት አትለያዩ፤ ዳግመኛ ሰይጣን ድል እንዳያደርጋችሁ በአንድነት ኑሩ፤ ሰውነታችሁ ደካማ ነውና ።
Compare
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:5
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:3-4
ለሚስትም ባልዋ የሚገባትን ያድርግላት፤ እንዲሁ ሚስትም ለባልዋ የሚገባውን ታድርግለት። ሚስት በራስዋ አካል ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ባል በራሱ አካል ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:3-4
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:23
በዋጋ ገዝቶአችኋልና የሰው ተገዦች አትሁኑ።
Explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 7:23
Home
Bible
Plans
Videos