1
መዝሙረ ዳዊት 69:30
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እኔ ችግረኛና ቁስለኛ ነኝ፥ አቤቱ፥ መድኃኒትህ ያቁመኝ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 69:30
2
መዝሙረ ዳዊት 69:13
በደጅ የሚቀመጡ በእኔ ይጫወታሉ፥ ሰካራሞች በእኔ ላይ ይዘፍናሉ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 69:13
3
መዝሙረ ዳዊት 69:16
የውኃው ማዕበል አያስጥመኝ፥ ጥልቁም አይዋጠኝ፥ ጉድጓድም አፉን በእኔ ላይ አይዝጋ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 69:16
4
መዝሙረ ዳዊት 69:33
ችግረኞች ያያሉ ደስ ይላቸዋል፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ ሕያዋንም ሁኑ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 69:33
Home
Bible
Plans
Videos