1
መዝሙረ ዳዊት 68:19
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ከሰዎች ወሰድህ፥ ከዓመፀኞችም ጭምር፥ በዚያም ጌታ ያድር ዘንድ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 68:19
2
መዝሙረ ዳዊት 68:5
ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም ዘምሩ፥ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ፥ ስሙ ጌታ ነው፥ በፊቱም ደስ ይበላችሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 68:5
3
መዝሙረ ዳዊት 68:6
እግዚአብሔር በቅዱስ መኖሪያው ወላጅ ለሞቱባቸው አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 68:6
4
መዝሙረ ዳዊት 68:20
በየዕለቱ የሚንከባከበን ጌታ የተመሰገነ ይሁን፥ እግዚአብሔር ያድነናል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 68:20
Home
Bible
Plans
Videos