1
መዝሙረ ዳዊት 17:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንደ ዐይን ብሌን ጠብቀኝ፥ በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 17:8
2
መዝሙረ ዳዊት 17:15
እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፥ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 17:15
3
መዝሙረ ዳዊት 17:6-7
አቤቱ፥ ሰምተኸኛልና ወደ አንተ ጠራሁ፥ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፥ ቃሌንም ስማ። የሚያምኑህን ከሚቃወሙ በቀኝህ የምታድናቸው፥ ቸርነትህን ድንቅ አድርገህ ግለጠው።
Explore መዝሙረ ዳዊት 17:6-7
Home
Bible
Plans
Videos