1
መዝሙረ ዳዊት 16:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፥ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘለዓለም ፍሥሐ አለ።
Compare
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:11
2
መዝሙረ ዳዊት 16:8
ሁልጊዜ ጌታን በፊቴ አየዋለሁ፥ በቀኜ ነውና አልታወክም።
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:8
3
መዝሙረ ዳዊት 16:5
ጌታ የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣ ፈንታዬንም የምታጸና አንተ ነህ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:5
4
መዝሙረ ዳዊት 16:7
የመከረኝን አምላክ እባርካለሁ፥ ደግሞም በሌሊት ኩላሊቶቼ ይገሥጹኛል።
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:7
5
መዝሙረ ዳዊት 16:6
ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:6
6
መዝሙረ ዳዊት 16:1
አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ።
Explore መዝሙረ ዳዊት 16:1
Home
Bible
Plans
Videos