1
ኦሪት ዘፀአት 20:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“ከግብጽ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ ጌታ አምላክህ እኔ ነኝ። “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።
Compare
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:2-3
2
ኦሪት ዘፀአት 20:4-5
በላይ በሰማያት ካለው፥ በታች በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም አምሳል፥ የተቀረጸ ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም፤ እኔ ጌታ አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፥
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:4-5
3
ኦሪት ዘፀአት 20:12
“ጌታ አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም፥ አባትህንና እናትህን አክብር።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:12
4
ኦሪት ዘፀአት 20:8
“እንድትቀድሰው የሰንበትን ቀን አስታውስ።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:8
5
ኦሪት ዘፀአት 20:7
“የጌታ የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ ጌታ ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ሳይቀጣው አያልፍም።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:7
6
ኦሪት ዘፀአት 20:9-10
ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፥ ተግባርህንም ሁሉ ፈጽም፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለጌታ አምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህ፥ ሴት ልጅህ፥ ወንድ ሠራተኛህ፥ ሴት ሠራተኛህ፥ ከብትህ፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ መጻተኛ ሁሉ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:9-10
7
ኦሪት ዘፀአት 20:17
“የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት፥ ወንድ ሠራተኛውን፥ ሴት ሠራተኛውን፥ በሬውን፥ አህያውን፥ የባልንጀራህ የሆነውን ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:17
8
ኦሪት ዘፀአት 20:16
“በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:16
9
ኦሪት ዘፀአት 20:14
“አታመንዝር።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:14
10
ኦሪት ዘፀአት 20:13
“አትግደል።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:13
11
ኦሪት ዘፀአት 20:15
“አትስረቅ።
Explore ኦሪት ዘፀአት 20:15
Home
Bible
Plans
Videos