1
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጸሎታችን ጊዜ ያለማቋረጥ እያነሣናችሁ ስለ ሁላችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ሁልጊዜ እናቀርባለን፤ በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት የእምነታችሁን ሥራ፥ የፍቅራችሁን ድካም፥ በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያላችሁን የተስፋችሁንም መጽናት እናስታውሳለን።
Compare
Explore 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
2
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
ደግሞ እናንተ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ቃሉን በብዙ መከራ ተቀበላችሁ፥ በዚህም እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤
Explore 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
Home
Bible
Plans
Videos