1
መጽሐፈ መዝሙር 3:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ግን ጋሻዬ ነህ፤ ድልን በማጐናጸፍ ክብርን የምትሰጠኝ አንተ ነህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 3:3
2
መጽሐፈ መዝሙር 3:4-5
ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፤ እርሱም በተቀደሰ ተራራው ላይ ሆኖ ይሰማኛል። እኔ ተኛሁ፥ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔር ሌሊቱን ሙሉ ስለ ጠበቀኝ ከእንቅልፌ ተነሣሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 3:4-5
3
መጽሐፈ መዝሙር 3:8
ማዳን የእግዚአብሔር ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፥ በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 3:8
4
መጽሐፈ መዝሙር 3:6
በዙሪያዬ የከበቡኝን በብዙ ሺህ የሚቈጠሩትን ጠላቶቼን አልፈራቸውም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 3:6
Home
Bible
Plans
Videos