1
መጽሐፈ መዝሙር 139:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በሚያስፈራና በሚያስገርም ሁኔታ ስለ ተፈጠርኩ አመሰግንሃለሁ፤ ሥራዎችህ ሁሉ አስደናቂዎች መሆናቸውን ጠንቅቄም ዐውቃለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:14
2
መጽሐፈ መዝሙር 139:23-24
አምላክ ሆይ! መርምረኝ፤ ልቡናዬንም ዕወቅ፤ ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ። በእኔ ውስጥ በደል እንዳለ ተመልከት፤ በዘለዓለማዊውም መንገድ ምራኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:23-24
3
መጽሐፈ መዝሙር 139:13
ሁለንተናዬን የፈጠርክ አንተ ነህ፤ በእናቴ ማሕፀን አገጣጥመህ የሠራኸኝ አንተ ነህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:13
4
መጽሐፈ መዝሙር 139:16
ከመወለዴ በፊት አየኸኝ፤ ለእኔ የተወሰኑልኝ ቀኖቼ ገና ከመጀመራቸው በፊት በመዝገብህ ሰፍረዋል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:16
5
መጽሐፈ መዝሙር 139:1
እግዚአብሔር ሆይ! መርምረህ ዐውቀኸኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:1
6
መጽሐፈ መዝሙር 139:7
ከአንተ ለማምለጥ ወዴት መሄድ እችላለሁ? ከፊትህስ ርቄ ወዴት እሸሻለሁ?
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:7
7
መጽሐፈ መዝሙር 139:2
አንተ ስቀመጥም ሆነ ስነሣ ታውቃለህ፤ ሐሳቤን ሁሉ ከሩቅ ሆነህ ታስተውላለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:2
8
መጽሐፈ መዝሙር 139:4
እግዚአብሔር ሆይ! ገና ከመናገሬ በፊት ምን ለማለት እንደማስብ ታውቃለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:4
9
መጽሐፈ መዝሙር 139:3
የምጓዝበትንና የማርፍበትን ቦታ ታስተውላለህ፤ ተግባሬን ሁሉ ታውቃለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 139:3
Home
Bible
Plans
Videos