1
መጽሐፈ መዝሙር 138:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
መከራ ዙሪያዬን በሚከበኝ ጊዜ መከታ ሆነህ በሕይወት ትጠብቀኛለህ፤ በቊጣ የተነሡብኝ ጠላቶቼን ትቃወማቸዋለህ፤ በኀይልህም ትታደገኛለህ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 138:7
2
መጽሐፈ መዝሙር 138:3
በጠራሁህ ጊዜ ሰማኸኝ፤ በብርታትህም አበረታኸኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 138:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 138:1
እግዚአብሔር ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ በመላእክት ፊት ለአንተ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 138:1
Home
Bible
Plans
Videos