1
መጽሐፈ መዝሙር 130:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርን በናፍቆት እጠባበቃለሁ፤ በቃሉም እታመናለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 130:5
2
መጽሐፈ መዝሙር 130:4
ነገር ግን አንተን እንድናከብርህ ኃጢአታችንን ይቅር ትልልናለህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 130:4
3
መጽሐፈ መዝሙር 130:6
ንጋትን ከሚጠባበቁ ጠባቂዎች ይልቅ እኔ እግዚአብሔርን በናፍቆት እጠባበቃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 130:6
4
መጽሐፈ መዝሙር 130:2
እግዚአብሔር ሆይ! ልመናዬን ስማ! ምሕረትህን ፈልጌ ስጮኽም አድምጠኝ!
Explore መጽሐፈ መዝሙር 130:2
5
መጽሐፈ መዝሙር 130:1
እግዚአብሔር ሆይ! ከጥልቅ ሐዘን የተነሣ ወደ አንተ እጮኻለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 130:1
Home
Bible
Plans
Videos