1
ኦሪት ዘኊልቊ 22:28
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ለአህያይቱ የመናገር ችሎታ ስለ ሰጣት በለዓምን “እኔ ምን አደረግሁህ? ሦስት ጊዜ የደበደብከኝ ስለምንድን ነው?” አለችው።
Compare
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:28
2
ኦሪት ዘኊልቊ 22:31
በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር በለዓም ሰይፍ ይዞ የቆመውን መልአክ ለማየት እንዲችል አደረገው፤ በለዓምም በግንባሩ ወደ መሬት ተደፋ፤
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:31
3
ኦሪት ዘኊልቊ 22:32
መልአኩም እንዲህ አለው፤ “አህያህን እንዲህ አድርገህ ሦስት ጊዜ የመታሃት ለምንድን ነው? እኔ መጥቼ መንገድህን የዘጋሁት በጥፋት ጐዳና እንዳትሄድ ልከለክልህ ብዬ ነው፤
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:32
4
ኦሪት ዘኊልቊ 22:30
አህያይቱም “በሕይወትህ ሙሉ ስትጋልበኝ የኖርክ አህያህ አይደለሁምን? ታዲያ ከዚህ በፊት እንደ ዛሬ ሆኜብህ ዐውቃለሁን?” ስትል መለሰችለት። በለዓምም “ከቶ እንዲህ ሆነሽብኝ አታውቂም” አላት።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:30
5
ኦሪት ዘኊልቊ 22:29
በለዓምም “እጅግ ስለ ተጫወትሽብኝ ነዋ! ሰይፍ ቢኖረኝማ አሁን በገደልኩሽ ነበር!” አላት።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:29
6
ኦሪት ዘኊልቊ 22:27
በዚህን ጊዜ አህያይቱ መልአኩን ስታይ በመሬት ላይ ተኛች፤ በለዓምም እጅግ ተቈጥቶ አህያይቱን በብትር መደብደብ ጀመረ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 22:27
Home
Bible
Plans
Videos