1
ኦሪት ዘኊልቊ 21:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ሙሴን “አንድ የነሐስ እባብ ሠርተህ በረዥም ትክል እንጨት ላይ ስቀለው፤ በእባብ የተነከሰ ሁሉ እርሱን በሚያይበት ጊዜ ይድናል” አለው።
Compare
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 21:8
2
ኦሪት ዘኊልቊ 21:9
ሙሴም የነሐስ እባብ ሠርቶ በእንጨት ላይ ሰቀለው፤ በእባብ የተነከሰም ሁሉ ወደ ነሐሱ እባብ ቀና ብሎ ሲመለከት ዳነ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 21:9
3
ኦሪት ዘኊልቊ 21:5
በእግዚአብሔርና በሙሴም ላይ ክፉ ቃል በመናገር እንዲህ ሲሉ አጒረመረሙ፤ “ምግብና ውሃ በሌለበት በዚህ በረሓ እንሞት ዘንድ ከግብጽ ምድር ለምን አወጣችሁን? ይህን አስከፊ ምግብ ሰውነታችን ተጸይፎታል!”
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 21:5
4
ኦሪት ዘኊልቊ 21:6
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር መርዘኛ እባብ ወደ ሕዝቡ ስለ ላከ ብዙ እስራኤላውያን ተነድፈው ሞቱ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 21:6
5
ኦሪት ዘኊልቊ 21:7
ሕዝቡም ወደ ሙሴ መጥተው፥ “በእግዚአብሔርና በአንተ ላይ ክፉ ቃል በመናገራችን በድለናል፤ አሁንም እነዚህ ተናዳፊ እባቦች ከእኛ እንዲወገዱ ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን” አሉት፤ ሙሴም ለሕዝቡ ጸለየ።
Explore ኦሪት ዘኊልቊ 21:7
Home
Bible
Plans
Videos