1
ትንቢተ ሚክያስ 7:18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኃጢአትን ይቅር የሚል፥ በቀሪውም ሕዝቡ ላይ በደልን የማይቈጥር እንደ አንተ ያለ አምላክ ማን ነው? ምሕረት ማድረግ ስለሚያስደስትህ ቊጣህ ለዘለዓለም የሚቈይ አይደለም።
Compare
Explore ትንቢተ ሚክያስ 7:18
2
ትንቢተ ሚክያስ 7:7
እኔ ግን እግዚአብሔርን ተስፋ አደርጋለሁ፤ የሚያድነኝን አምላክ እጠባበቃለሁ፤ እርሱም ይሰማኛል።
Explore ትንቢተ ሚክያስ 7:7
3
ትንቢተ ሚክያስ 7:19
እንደገና ትራራልናለህ፤ በደላችንን በእግርህ ሥር ጥለህ ትረግጣለህ፤ ኃጢአታችንንም ሁሉ ወደ ጥልቅ ባሕር ትጥላለህ።
Explore ትንቢተ ሚክያስ 7:19
Home
Bible
Plans
Videos