1
ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ታላቁና አስፈሪው የእኔ የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት እነሆ፥ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ። እኔ መጥቼ ምድሪቱን እንዳልረግም እርሱ የወላጆችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ ወላጆች ይመልሳል።”
Compare
Explore ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
2
ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ ትዕቢተኞችና ክፉ አድራጊዎች እንደ ገለባ በእሳት የሚቃጠሉበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ የሚመጣውም ከእነርሱ ሥር፥ ወይም ቅርንጫፍ ሳያስቀር ሁሉንም ያቃጥላል።
Explore ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
Home
Bible
Plans
Videos