1
መጽሐፈ ኢያሱ 11:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ኢያሱ ምድሩን ሁሉ በእጁ አደረገ፤ ለእያንዳንዱ ነገድ አንዳንድ ድርሻ ርስት አድርጎ በመስጠት ለእስራኤላውያን በሙሉ አከፋፈለ። ስለዚህም ምድሪቱ ከጦርነት ዐረፈች።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢያሱ 11:23
Home
Bible
Plans
Videos