1
መጽሐፈ ኢዮብ 37:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር አስደናቂ በሆነ ድምፁ ነጐድጓድን ያሰማል፤ እኛ ልንረዳው የማንችል ታላላቅ ነገሮችንም ያደርጋል።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 37:5
2
መጽሐፈ ኢዮብ 37:23
እግዚአብሔር ሊታይ አይቻልም፤ ሥልጣኑም ታላቅ ነው፤ እርሱም ትክክለኛ ፈራጅ ነው።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 37:23
Home
Bible
Plans
Videos