1
መጽሐፈ ኢዮብ 34:21
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር የሰዎችን ሁሉ እርምጃ ይመለከታል። የእያንዳንዳቸውን እርምጃ ይቈጣጠራል።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 34:21
2
መጽሐፈ ኢዮብ 34:32
የሠራሁት ኃጢአት የትኛው እንደ ሆነ አስተምረኝ፤ በድዬም ከሆነ፥ ዳግመኛ አልሠራም’ ያለው ሰው አለን?
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 34:32
3
መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11
“አስተዋዮች የሆናችሁ ሰዎች አድምጡኝ! ክፋትን ማድረግ ከእግዚአብሔር፥ ስሕተትንም ማድረግ ሁሉን ከሚችል አምላክ ይራቅ! እግዚአብሔር ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል፤ በአካሄዱም መጠን የሚገባውን ያደርግለታል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11
Home
Bible
Plans
Videos