1
መጽሐፈ ኢዮብ 33:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሰው አያስተውልም እንጂ እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይናገራል።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 33:14
2
መጽሐፈ ኢዮብ 33:15-18
በሌሊት ሰዎች በአልጋ ላይ ተኝተው አፍላ እንቅልፍ ይዞአቸው ሳለ፥ እግዚአብሔር በሕልምና በራእይ ይናገራል። በዚያም ጊዜ ሰዎች ቃሉን እንዲሰሙ ያደርጋል፤ በሚሰጣቸውም ማስጠንቀቂያ ያስደነግጣቸዋል። በዚህ ዐይነት ሰዎች ኃጢአት ከመሥራት እንዲቈጠቡ ያደርጋል፤ ትዕቢትንም ከእነርሱ ያስወግዳል። ሕይወታቸውንም ከጥፋት ይጠብቃል፤ ከሞት መቅሠፍትም ይታደጋቸዋል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 33:15-18
Home
Bible
Plans
Videos