1
መጽሐፈ ኢዮብ 15:15-16
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር በመላእክቱ ላይ እምነት የለውም፤ ሰማያት እንኳ በእርሱ ፊት ንጹሓን አይደሉም፤ የተበላሸና የረከሰ ኃጢአትንም እንደ ውሃ የሚጠጣ ሰውማ ምንኛ የባሰ ነው?
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 15:15-16
Home
Bible
Plans
Videos