1
መጽሐፈ ኢዮብ 13:15
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ እግዚአብሔር ሊገድለኝ ቢፈልግ ምንም የሚቀርብኝ ነገር የለም፤ ሆኖም ሁኔታዬን ለእርሱ አስረዳለሁ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 13:15
2
መጽሐፈ ኢዮብ 13:16
ኃጢአተኛ ሰው በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ስለማይችል ምናልባት ይህ ድፍረቴ የመዳን ምክንያት ሊሆን ይችላል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 13:16
Home
Bible
Plans
Videos