1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 6:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከሞት ያመለጣችሁት እናንተ ተማርካችሁ በሄዳችሁበት ሕዝቦች መካከል ታስታውሱኛላችሁ፤ የምታስታውሱኝም ከእኔ በራቀው ሥርዓተ አልባ በሆነው ክፉ ልባችሁና ሥርዓተ አልባ በሆነው ዐይናችሁ ጣዖቶችን በመመልከት ስላሳዘናችሁኝ ነው። በርኩስ ድርጊቶቻችሁም ላደረጋችሁት ክፉ ነገር ራሳችሁን ትጸየፋላችሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 6:9
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 6:10
እኔ እግዚአብሔር መሆኔንና ጥፋት እንደማመጣባቸው የሰጠሁት ማስጠንቀቂያ ሁሉ ከንቱ ዛቻ እንዳልሆነ ይገነዘባሉ።”
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 6:10
Home
Bible
Plans
Videos