1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 5:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ስለዚህ ሕያው አምላክ እንደ መሆኔ እኔ እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ክፋትና ርኲሰት የተሞላበት ነገር ሁሉ በመፈጸም ቤተ መቅደሴን በማርከሳችሁ ምክንያት እኔም ያለ ምሕረት እንድትዋረዱ አደርጋለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 5:11
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 5:9
በርኲሰቶችሽ ሁሉ ምክንያት ከዚህ በፊት ያላደረግኹትንና ወደፊትም የማላደርገውን ቅጣት በአንቺ ላይ አመጣለሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 5:9
Home
Bible
Plans
Videos