1
ትንቢተ ዳንኤል 10:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ደግሞም እንዲህ አለኝ፦ “ዳንኤል ሆይ! አትፍራ! ማስተዋልን ለማግኘት ራስህን በእግዚአብሔር ፊት ለማዋረድ ከወሰንክበት ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ ጸሎትህ ተሰምቶአል፤ እኔም ተልኬ ወደ አንተ የመጣሁት ጸሎትህ መልስ ከማግኘቱ የተነሣ ነው።
Compare
Explore ትንቢተ ዳንኤል 10:12
Home
Bible
Plans
Videos