1
ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 33:12-13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ምናሴ ሥቃይ በበዛበት ጊዜ ራሱን በትሕትና በማዋረድ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ፤ የእግዚአብሔርንም ርዳታ ለመነ፤ እግዚአብሔርም የምናሴን ጸሎት ሰማ፤ ወደ ኢየሩሳሌምም ተመልሶ እንደገና እንዲገዛ ፈቀደለት፤ በዚህም ምናሴ እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ መሆኑን ተገነዘበ።
Compare
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 33:12-13
Home
Bible
Plans
Videos