1
ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 32:7-8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ብርቱዎች ልበ ሙሉዎች ሁኑ፤ የአሦርን ንጉሠ ነገሥትንም ሆነ በእርሱ የሚመራውን ሠራዊት አትፍሩ፤ ከእርሱ ጋር ካለው ኀይል ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ኀይል ይበልጣል፤ ከእርሱ ጋር ያለው ኀይል ሰብአዊ ኀይል ነው፤ ከእኛ ጋር ሆኖ የሚረዳንና የሚዋጋልን ግን አምላካችን እግዚአብሔር ነው፤” ሕዝቡም ንጉሡ በተናገረው በዚህ ቃል ተበረታታ።
Compare
Explore ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 32:7-8
Home
Bible
Plans
Videos