1
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እኛ እንደምናፈቅራችሁ ጌታ እርስ በርስና ለሌሎችም ሁሉ ያላችሁ ፍቅር እንዲያድግና እንዲበዛ ያድርግላችሁ፤
Compare
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:12
2
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:13
በዚህ ዐይነት ጌታችን ኢየሱስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር በሚመጣበት ጊዜ በአምላካችንና በአባታችን ፊት ልባችሁ ነቀፋ የሌለበትና ቅዱስ እንዲሆን ያበረታችኋል።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:13
3
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:7
ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፥ እኛ የምንገኘው በችግርና በመከራ ውስጥ ቢሆንም እንኳ በእምነታችሁ ምክንያት በእናንተ ተጽናንተናል።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 3:7
Home
Bible
Plans
Videos