1
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እኛ ሁልጊዜ እናንተን በጸሎታችን እያስታወስን ለእግዚአብሔር ምስጋና እናቀርባለን። በአምላካችንና በአባታችን ፊት እምነታችሁ የሚሠራውን፥ ለፍቅር የምታደርጉትንና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያላችሁን ተስፋ በትዕግሥት መጠባበቃችሁን ሳናቋርጥ እናስታውሳለን።
Compare
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
2
1 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
ብዙ መከራ ቢደርስባችሁም እንኳ ከመንፈስ ቅዱስ በተገኘ ደስታ አማካይነት ቃሉን ተቀብላችሁ የእኛንና የጌታ ኢየሱስን አርአያ የምትከተሉ ሆናችኋል።
Explore 1 ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
Home
Bible
Plans
Videos