1
ማሕልየ መሓልይ 6:3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው፤ መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።
Compare
Explore ማሕልየ መሓልይ 6:3
2
ማሕልየ መሓልይ 6:10
እንደ ንጋት ብርሃን ብቅ የምትል፣ እንደ ጨረቃ የደመቀች፣ እንደ ፀሓይ ያበራች፣ ዐርማ ይዞ በሰልፍ እንደ ወጣ ሰራዊት ግርማዋ የሚያስፈራ ይህች ማን ናት?
Explore ማሕልየ መሓልይ 6:10