1
ማሕልየ መሓልይ 5:16
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፤ ሁለንተናውም ያማረ ነው። እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤ ውዴ ይህ ነው፤ ባልንጀራዬም እርሱ ነው።
Compare
Explore ማሕልየ መሓልይ 5:16
2
ማሕልየ መሓልይ 5:10
ውዴ ፍልቅልቅና ደመ ግቡ ነው፤ ከዐሥር ሺሖችም የሚልቅ ነው።
Explore ማሕልየ መሓልይ 5:10