1
ማሕልየ መሓልይ 1:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
በከንፈሩ መሳም ይሳመኝ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛልና።
Compare
Explore ማሕልየ መሓልይ 1:2
2
ማሕልየ መሓልይ 1:4
ይዘኸኝ ሂድ፤ እንፍጠን! ንጉሡ ወደ ዕልፍኞቹ አምጥቶኛል። በአንተ ደስ ይለናል፤ ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እንወድሳለን። አንተን እንደዚህ ማፍቀራቸው ትክክል ነው።
Explore ማሕልየ መሓልይ 1:4