1
መዝሙር 85:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
የሕዝብህን በደል ይቅር አልህ፤ ኀጢአታቸውንም ሁሉ ሸፈንህ። ሴላ
Compare
Explore መዝሙር 85:2
2
መዝሙር 85:10
ምሕረትና ታማኝነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተቃቀፉ።
Explore መዝሙር 85:10
3
መዝሙር 85:9
ክብሩ በምድራችን ይኖር ዘንድ፣ ማዳኑ ለሚፈሩት በርግጥ ቅርብ ነው።
Explore መዝሙር 85:9
4
መዝሙር 85:13
ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፤ ለአረማመዱም መንገድ ያዘጋጃል።
Explore መዝሙር 85:13