1
መዝሙር 148:13
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ስሙ ብቻውን ከፍ ያለ ነውና፣ ክብሩም ከምድርና ከሰማይ በላይ ነውና፣ እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ።
Compare
Explore መዝሙር 148:13
2
መዝሙር 148:5
እርሱ ስላዘዘ ተፈጥረዋልና፣ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።
Explore መዝሙር 148:5
3
መዝሙር 148:1
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በላይ በአርያም አመስግኑት።
Explore መዝሙር 148:1