1
መዝሙር 120:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ።
Compare
Explore መዝሙር 120:1
2
መዝሙር 120:2
እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ።
Explore መዝሙር 120:2
YouVersion uses cookies to personalize your experience. By using our website, you accept our use of cookies as described in our Privacy Policy
Home
Bible
Plans
Videos