1
ኢሳይያስ 8:13
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
የምትቀድሱት እርሱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ የምትፈሩት እርሱ ይሁን፤ የምትንቀጠቀጡለትም እርሱ ይሁን።
Compare
Explore ኢሳይያስ 8:13
2
ኢሳይያስ 8:12
“እነዚህ ሰዎች፣ ‘አድማ’ ብለው የሚጠሩትን፣ ማንኛውንም ነገር፣ ‘አድማ’ አትበሉ፤ እነርሱ የሚፈሩትን አትፍሩ፤ አትሸበሩለትም።
Explore ኢሳይያስ 8:12
3
ኢሳይያስ 8:20
ወደ ሕጉና ወደ ምስክር ቃሉ ሂዱ! እነርሱም እንዲህ ያለውን ቃል ባይናገሩ የንጋት ብርሃን አይበራላቸውም።
Explore ኢሳይያስ 8:20