1
ኢሳይያስ 7:14
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፤ ድንግል ትፀንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም ዐማኑኤል ትለዋለች።
Compare
Explore ኢሳይያስ 7:14
2
ኢሳይያስ 7:9
የኤፍሬም ራስ ሰማርያ፣ የሰማርያም ራስ የሮሜልዩ ልጅ ነው። እንግዲህ በእምነታችሁ ካልጸናችሁ፣ ፈጽሞ መቆም አትችሉም።’ ”
Explore ኢሳይያስ 7:9
3
ኢሳይያስ 7:15
ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል።
Explore ኢሳይያስ 7:15