1
ኢሳይያስ 12:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
እነሆ፣ አምላክ ድነቴ ነው፤ እታመናለሁ፣ ደግሞም አልፈራም፤ ጌታ እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ድነቴም ሆኗል።”
Compare
Explore ኢሳይያስ 12:2
2
ኢሳይያስ 12:3
ከድነቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ።
Explore ኢሳይያስ 12:3
3
ኢሳይያስ 12:5
ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ታላቅ ሥራ ሠርቷልና፤ ይህም ለዓለም ሁሉ ይታወቅ።
Explore ኢሳይያስ 12:5
4
ኢሳይያስ 12:4
በዚያ ቀን እንዲህ ትላላችሁ፤ “እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ ያደረገውንም በአሕዛብ መካከል አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱንም ዐውጁ።
Explore ኢሳይያስ 12:4
5
ኢሳይያስ 12:1
በዚያ ቀን እንዲህ ትላለህ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ቀድሞ ተቈጥተኸኝ ነበር፤ አሁን ግን ከቍጣህ ተመለስህ፤ ደግሞም አጽናንተኸኛልና አወድስሃለሁ።
Explore ኢሳይያስ 12:1
6
ኢሳይያስ 12:6
የጽዮን ሕዝብ ሆይ፤ እልል በሉ፤ በደስታም ዘምሩ፤ በመካከላችሁ ያለው የእስራኤል ቅዱስ ታላቅ ነውና።”
Explore ኢሳይያስ 12:6