ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

ሁለተኛው የዮሐንስ መልእክት መግቢያ

ዮሐንስ መልእክቱን ሲጀምር በ 2 ዮሐንስ 1:1 ላይ ይህ ደብዳቤ ለማን እንደተፃፈ እንዲህ ሲል ይነግረናል “ለተመረጠችው እመቤትና ለልጆችዋ ከእኔ ከሽማግሌው የተላከ..." "ለተመረጠችው እመቤት" የሚለው አገላለፅ ለእውነተኛ ሴት ነው ወይስ ለቤተክርስትያን የተሰጠ ምሳሌያዊ አገላለፅ ነው የሚለው ጉዳይ ክርክር ተደርጎበታል። 1 ኛው የዮሐንስ መልእክት በተፃፈበት ግዜ እንደተፃፈ የሚገመተው ይህ መልእክት ዋና አላማ ደግሞ መሰረታዊ ወደ ሆነው ክርስቶስን ወደ መከተል መመለስና ክርስቲያኖችን ከሐሰተኛ ትምህርት እንዲጠነቀቁ ማደረግም ነበር። 

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።