የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የእግዚአብሔርን ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ያንብቡ

ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ በማውረድ በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ይዘው ይሂዱ። የድምጽ መጽሐፍ ቅዱሶችን ያዳምጡ፣ ጸሎቶችን ያዘጋጁ፣ ከጓደኞች ጋር ያጥኑ እና ሌሎችም-ሁሉንም በነጻ። በኮምፒውተርዎ፣ በስልክዎ ወይም በታብሌትዎ ላይ ከ2,400 በሚበልጡ ቋንቋዎች ከሚገኙ ከ1,600 በላይ ከሚሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥሪቶች መካከል ይምረጡ።

የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያን አሁን ያውርዱ

100% ነጻ። ምንም ዓይነት ማስታወቂያዎች ወይም ግብይቶች በፍጹም የሉም።

googleiosamazon
መተግበሪያውን አውርድመተግበሪያውን አውርድ

የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ለማውረድ በተንቀሳቃሽ መሣሪያዎ ይህንን QR ኮድ ይቃኙ።

የተንቀሳቃሽ ስልክ መለያ ባህሪ
googleappamazon

ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በየቀኑ ግንኙነት ይፍጠሩ።

ከ500 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ያለውን ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ይቀላቀሉ፦

ቃሉ ሁል ጊዜ አለኝ።

ለእኔ አስፈላጊ የሆኑ ምንባቦችን እልባት አድርጌያለሁ። ለንባብ እቅዶች ምስጋና ይግባውና በአንድ ዓመት ውስጥ ሁሉንም ነገር አንብቤያለሁ።

በጠም የሚመከር

ከጓደኞች ጋር መገናኘት የቻሉበትን መንገድ ወድጄዋለው እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ እቅዶች ድንቅ ናቸው። እንዲሁም ይህ መተግበሪያ ለእቅዶቹ አስታዋሾች ስላሉት በንባብ ወጥ ሆኜ እንድቆይ ረድቶኛል። እንዲሁም ወደ እግዚአብሔር የምቀርብበት ሌላ መንገድ ሰጥቶኛል። ይህንን ያውርዱ እና በየቀኑ ያንብቡ!

ግሩም መተግበሪያ።

የሚመርጡት ሰፊ የመጽሐፍ ቅዱሶች ክፍል ምርጫ ያለው ጥሩ መተግበሪያ። ... እንዲሁም የድምጽ መጽሐፍ ቅዱሶች ግሩም እና ለመረዳት ቀላል ናቸው።

ጥሩ። ሁል ጊዜ የሚሻሻል!

ብዙ ትርጉሞች እና ቋንቋዎች ይገኛሉ እና አብዛኛዎቹ ያለ በይነ መረብ ለማንበብ መውረድ ይችላሉ። ብዙ ጠቃሚ መለያ ባህሪያት፣ ለምሳሌ ማስታወሻዎችን የመያዝ እና እልባቶችን የማድረግ ችሎታ።

ምርጡ የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ!

ብዙ ሥሪቶች እና የዕለቱ ጥቅሶች፣ መንፈሳዊ ንባቦች፣ እቅዶች እና ማህበረሰብ የያዘበትን መንገድ እወዳለሁ። ለዚህ ነጻ መተግበሪያ አመሰግናለው። :)

ብዙ ሥሪቶች እና ያለ በይነ መረብ ማንበብ!

የተለያዩ ሥሪቶች እና ያለ በይነመረብ ለማንበብ ማውረድ የምችላቸው በርካታ ሥሪቶች በመኖራቸው ጥሩ ነው። ይህንን መተግበሪያ መስማት ችያለሁ።

ጥሩ መተግበሪያ!

ይበልጥ መጽሐፍ ቅዱስ እንዳነብ ረድቶኛል። የፍለጋ እና የማጋራት መለያ ባህሪዎችን እና የተለያዩ የማጋሪያ መንገዶቹን ወድጄዋለው። እንዲሁም የድምጽ ሥሪቶቹን ወድጃቸዋለሁ።

ጥሩ መተግበሪያ

ይህ ከበርካታ ትርጉሞች ለማጥናት ጥሩ መሣሪያ ነው። እንዲሁም በሚያሽከረክሩበት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ ለማዳመጥ ምቹ ነው።

ምርጥ መተግበሪያ!

ካሉት ውስጥ ይህ ምርጡ የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ነው። በመስመር ላይ እና ያለ በይነ መረብ ለመጠቀም ቃሉ የተለያዩ ቋንቋዎች እና ሥሪቶች አሉት። ሊያስቡ ለሚችሉት ነገር ሁኑ መንፈሳዊ ንባቦች አሉት። ከሌሎች ጋር መገናኘት እና በመጨረሻም ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ቃሉ ማወቅ ይችላሉ።

የሚከተሉትን ጨምሮ ከ3299 በላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ሥሪቶች፦