ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

የመጀመሪያው የዮሐንስ መልእክት መግቢያ
የመጀመሪየው፣ ሁለተኛው እና ሦስተኛው የዮሐንስ መልእክት ላይ ራሱ የሐንስ እንደጻፈው ባይገልፅም ምሁራን ግን ከኢየሱስ 12 ቱ ሐዋርያት መካከል የሆነውና የኢየሱስ የ"ቅርብ ሰው" ተደርጎ የሚቆጠረው ዮሐንስ እንደጻፈው ያምናሉ። (“ከእኛ ጋር አንድነት እንዲኖራችሁ ያየነውና የሰማናውን ለእናንተም እንነግራችኋለን።” — 1 የሐንስ 1:3.)
ምንም እንኳን መቼ እንደተጻፈ ማረጋገጫ ባይኖርም የነገረ መለኮት ምሁራን ከ 85-90 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ እንደተጻፈ ይገምታሉ። ከዚህ በተጨማሪም ይህን መልእክት በግዞት እያለ በፍጥሞ ደሴት ሆኖ እንደጻፈው የሚታመን ሲሆን በመልእክቱም ክርስቲያኖች በእምነታቸው እንዲፀኑ እንዲሁም በወቅቱ ለነበሩ ሐሰተኛ ትምህርቶችም ምላሽ ሰጥቷል።
ስለዚህ እቅድ

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More