BibleProject | የተሰቀለው ንጉሥ

BibleProject | የተሰቀለው ንጉሥ

9 ቀናት

የማርቆስ ወንጌል በኢየሱስ የቅርብ ተከታይ የተጻፈ የዐይን ምስክር ዘገባ ነው። በዚህ የዘጠኝ ቀን ዕቅድ ውስጥ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማምጣት የመጣ አይሁዳዊ መሲሕ እንደ ሆነ ለማሳየት ማርቆስ ታሪኩን እንዴት በጥንቃቄ እንዳዘጋጀው ያያሉ።

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic