ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

ወደ ገላትያ ሰዎች መግቢያ

ጳውሎስ ይህንን መልእክት በ 49 ዓ.ም አካባቢ በገላትያ ላሉ አብያተ ክርስቲያናት ጽፏል። ሲቋቋሙ ጀምሮ እያገዛቸው አብሯቸው ስለነበረ ከእነርሱ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ነበረው። በዚህ ምክንያት እነርሱን በድፍረትና በጠንካራ ቃላት ለመናገር ይሉኝታ አይዘውም ነበር። ብዙ ምሁራን ጳውሎስ ይህን መልእክት ሲጽፍ በጣም የተናደደው ሕዝቡ በሐሰት አስተማሪዎች እንዳይታለሉ በመፍራት እና በእውነት ጎዳና ላይ እንዲቆዩ ሊረዳቸው ፈልጎ እንደሆነ ያምናሉ። 

የጳውሎስ ፍላጎት ክርስቲያን አይሁዶች እና ወደ ክርስትና የመጡ አህዛቦችን አንድነት ለማየት ነበር። በወቅቱ የነበሩ ክርስትያን አይሁዶች ከአህዛብ ወደ ክርስትና የመጡ ክርስቲያኖችን ለድኅነት የአይሁድን ሕግ መፈፀም እንዳለባቸው ለማሳመን ይሞክሩ ነበር። ጳውሎስ በአንጻሩ ጽድቅ የሚገኘው በክርስቶስ በማመን እንጂ በሃይማኖታዊ ሥራቸው እንዳልሆነ በመልእክቱ ጽፎላቸዋል።  

ቅዱሳት መጻሕፍት

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።