ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

ወደ ቆላስይስ ሰዎች መግቢያ

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ ከ 60-61 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ ሮም ውስጥ ታስሮ በነበረት ወቅት የጻፈው ነው። ሀሰተኞች መምሕራን የክርስቶስን አምላክነት በመካድ እውነተኛ አምላክ አይደለም እያሉ በሚያስተምሩበትና በመናፍቃን ትምህርት እየተፈተኑ መሆኑን ባወቀ ግዜ ይህንን ደብዳቤ ጽፎላቸዋል። 

ምንም እንኳን ጳውሎስ ቆላስይስን በአካል ባይጎበኝም ይህንን ደብዳቤ ግን ጽፎላቸዋል። ጳውሎስ በደብዳቤው መጨረሻ ላይ በነሱ ላይ ያለውን ስልጣን ከማሳየት ይልቅ ግላዊ ግንኙነትን ለመፍጠር ሞክሯል። 

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 58ቀን 60

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።