ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

ወደ ኤፌሶን ሰዎች መልእክት መግቢያ
ጳውሎስ ይህን መልእክት በሮም እስር ቤት እያለ ከ 60-61 ዓ.ም ባለው ግዜ ውስጥ ለኤፌሶን ክርስትያኖች ጽፏል። ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከው መልእክት ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች፣ ወደ ቆላስይስ ሰዎች እንዲሁም ወደ ፊልሞና ከተላኩ አራት መልእክታት ውስጥ የሚመደብ ነው። እነዚህም “የእስር ቤት መልእክቶች” ተብለው ይጠራሉ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከው መልእክት ክርስቲያን መሆን ምን ማለት እንደሆነ በቀጥታ ይናገራል። ጳውሎስ ለሌሎቹ አብያተ ክርስቲያናት እንደላከው መልእክት ለተለየ ችግር ምላሽ እየሰጠ ሳይሆን ይልቁንም የሐሰት ትምህርት መከሰት ቢጀምር እንኳን አማኞች እንዴት በእምነታቸው ፀንተው መቆየት እንዳለባቸው ለማበረታታት በማሰብ ነበር።
ስለዚህ እቅድ

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More