የ 49 ሳምንት እቅድናሙና

The 49-Week Challenge

ቀን {{ቀን}} ከ341

በዛሬው ንባብ እነዚህን ሃሳቦች አስተውለሃል፡ የሚታመን ቃልኪዳን፣ ትእዛዛትን ማክበር፣ እውነታን መቀበል፣ የሚሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን ማስተዋል፣ ወይም ፍፁም እረፍትን?

ስለ እግዚአብሔር ምን ተማራችሁ፣ ስለ ራሳችሁስ ወይም ስለ ዓለም?

ዛሬ ውስጣችሁ የገባ አንድ ጥቅስ ወይም ሀሳብ አለ? ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሩበት.

ስለዚህ እቅድ

The 49-Week Challenge

ከእግዚአብሔር ጋር ያሎትን ግንኙነት ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ማሸጋገር ይፈልጋሉ? ይህን የ 49 ሳምንት እቅድ ይከተሉ! ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እቅድ ሙሉውን መጽሐፍ ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳንን በየእለቱ በማንበብ ይዘልቃል። የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በቅደም ተከተላዊ መንገድ የሚያጠኑ ሲሆን ከብሉይ ኪዳንም የተመረጡ ተቀራራቢ ክፍሎችን በማንበብ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ አጠቃላይ እንዴት ወደ ኢየሱስ እንደሚጠቁም ይረዳሉ። በየሰባት ቀኑ እረፍት በመውሰድ የተማሩት ትምህርት ላይ የተለያዩ ሃሳብ እንዲሰጡ እድል ይሰጣል.

More

ይህንን እቅድ ያቀረቡልንን ላይፍ ቸርች እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ www.life.church