የ 49 ሳምንት እቅድናሙና

The 49-Week Challenge

ቀን {{ቀን}} ከ341

እንኳን ደስ አሎት! ይህንን እቅድ እስከ መጨረሻ ከተከተሉ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን አንብበው ጨርሰዋል ማለት ነው።ጎበዝ!. የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ያሉ ሃሳቦች እርስ በርስ እንደሚገናዘቡ ተረዱ? እንዴት? በዚህ አመት በእግዚአብሔር ቃል ምን ተማሩ? ለሚወዱት ሰው በማጋራት የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ አበረታቷቸው.

ሌላ አመታዊ እቅድ ከፈለጉ, ይህንን እቅድ ይመልከቱ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ አመት ባነሰ ግዜ ውስጥ. ከዚህኛው እቅድ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ከሐዲስ ኪዳን ይልቅ ብሉይ ኪዳንን በቅደም ተከተላዊ መንገድ ይከተላል. ይህን እቅድ ወደውት ነገር ግን በእርጋታ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ መጨረስ ከፈለጉ፣ ይህንን እቅድ መሞከር ይችላሉሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ 2 አመት ባነሰ ግዜ ውስጥ.

ቅዱሳት መጻሕፍት

ስለዚህ እቅድ

The 49-Week Challenge

ከእግዚአብሔር ጋር ያሎትን ግንኙነት ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ማሸጋገር ይፈልጋሉ? ይህን የ 49 ሳምንት እቅድ ይከተሉ! ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እቅድ ሙሉውን መጽሐፍ ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳንን በየእለቱ በማንበብ ይዘልቃል። የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በቅደም ተከተላዊ መንገድ የሚያጠኑ ሲሆን ከብሉይ ኪዳንም የተመረጡ ተቀራራቢ ክፍሎችን በማንበብ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ አጠቃላይ እንዴት ወደ ኢየሱስ እንደሚጠቁም ይረዳሉ። በየሰባት ቀኑ እረፍት በመውሰድ የተማሩት ትምህርት ላይ የተለያዩ ሃሳብ እንዲሰጡ እድል ይሰጣል.

More

ይህንን እቅድ ያቀረቡልንን ላይፍ ቸርች እናመሰግናለን። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ፡ www.life.church