1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
Vergelyk
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 10:4
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's