1
ወደ ሮም ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
Vergelyk
Verken ወደ ሮም ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮም ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮም ሰዎች 11:34
የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
Verken ወደ ሮም ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም።
Verken ወደ ሮም ሰዎች 11:17-18
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's